Breaking News >> News >> FanaBC


ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ከተማ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ግቢ እየተተገበረ ያለውን የተቀናጀ የከተማ ግብርና እንቅስቃሴ ጎበኙ


Link [2022-06-05 20:50:05]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ከተማ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ግቢ እየተተገበረ ያለውን የተቀናጀ የከተማ ግብርና እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በጉብኝታቸው ወቅት እንደገለጹት÷ የከተማ ግብርና በከተማ አስተዳደሩ ትኩረት ተሰጥቶት በግለሰቦች መኖሪያ ግቢ፣ በመንግሥት ተቋማት በሚገኝ ክፍት ቦታ እና ክፍት መሬት በተገኘበት ሥፍራ […]

The post ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ከተማ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ግቢ እየተተገበረ ያለውን የተቀናጀ የከተማ ግብርና እንቅስቃሴ ጎበኙ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-18 07:08:45