Breaking News >> News >> FanaBC


የክልሉን ባለአንድ የከተማ ማዕከል መሆንን የሁሉም ዕድገት ብቸኛ መነሻ አድርጎ አቋም መያዝ የሕዝብን አብሮነት ወደ ጎን የተወ አካሄድ ነው – የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል


Link [2022-06-05 20:50:05]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉን ባለአንድ የከተማ ማዕከል መሆንን የሁሉም ዕድገቶች ብቸኛ መነሻ አድርጎ አቋም መያዝ የክልሉን ሕዝብ አብሮነት በጥርጣሬ ላይ እንዲመሰረት የሚያደርግ፣ አብሮነትን ወደ ጎን የተወና ለእኔ ብቻ ካልሆነ የሚል አስተሳሰብ ነው ሲል የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ገለጸ፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ክልላዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ […]

The post የክልሉን ባለአንድ የከተማ ማዕከል መሆንን የሁሉም ዕድገት ብቸኛ መነሻ አድርጎ አቋም መያዝ የሕዝብን አብሮነት ወደ ጎን የተወ አካሄድ ነው – የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 03:20:03