Breaking News >> News >> FanaBC


ምዕራባዊያን ሀገራት ለዩክሬን የረዥም ርቀት ሚሳኤሎችን ካቀረቡ ሩሲያ አዳዲስ ኢላማዎችን ለመምታት ትገደዳለች – ፕሬዚዳንት ፑቲን


Link [2022-06-05 15:46:00]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን “አሜሪካም ሆነች ሌሎች ምእራባዊያን ሀገራት ለዩክሬን የረዥም ርቀት ሚሳኤሎችን ማቅረብ ከጀመሩ አዳዲስ ኢላማዎችን ለመምታት እንገደዳለን ሲሉ” አስጠንቅቀዋል። እንደዚህ ዓይነት ሚሳኤሎች ለዩክሬን የሚቀርቡ ከሆነ የሩሲያ አጸፋ ከባድ ይሆናል፣ ከዚህ በፊት ያልመታናቸውን ኢላማዎች ለመምታት እንገደዳለን ብለዋል ፕሬዚዳንት ፑቲን ለአንድ የቴሌቪሽን ጣቢያ በሰጡት ቃለምልልስ ፡፡ ምዕራባዊያን […]

The post ምዕራባዊያን ሀገራት ለዩክሬን የረዥም ርቀት ሚሳኤሎችን ካቀረቡ ሩሲያ አዳዲስ ኢላማዎችን ለመምታት ትገደዳለች – ፕሬዚዳንት ፑቲን appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-18 07:09:36