Breaking News >> News >> FanaBC


ኢትዮጵያ ህልውናዋ እና ሉዓላዊነቷ አደጋ በተጋረጠበት ጊዜ ሁሉ ችግሮቿን ለመጋፈጥ ፖሊስ ግንባር ቀደም ተሰላፊ ነበር – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ


Link [2022-06-05 15:46:00]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ህልውናዋ እና ሉዓላዊነቷ አደጋ በተጋረጠበት ጊዜ ሁሉ ፖሊስ ግንባር ቀደም ተሰላፊ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ በመስቀል አደባባይ በተካሄደው የፖሊስ አመራርና አባላት የምስጋናና የእውቅና አሰጣጥ መርሃ ግብር ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሰላም ጊዜ በየሰፈሩ በጦርነት ጊዜ በየግንባሩ ሰላም ለማስጠበቅ ደፋ ቀና የሚለው የፌደራል ፖሊስ ከብዙ […]

The post ኢትዮጵያ ህልውናዋ እና ሉዓላዊነቷ አደጋ በተጋረጠበት ጊዜ ሁሉ ችግሮቿን ለመጋፈጥ ፖሊስ ግንባር ቀደም ተሰላፊ ነበር – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 04:01:55