Breaking News >> News >> FanaBC


በአማራ ክልል የሚከናወኑ የልማት ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ የመፈጸም አቅም ማደግ እንዳለበት ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ አሳሰቡ


Link [2022-06-04 16:04:23]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በክልሉ የሚገኙ የልማት ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ የመፈጸም አቅምን በማሳደግ የሕዝብ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ እንደሚገባ አሳስበዋል።   ርዕሰ መሥተዳድሩ በደቡብ ጎንደር ዞን የሚገኘውን የታችኛው ርብ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የሥራ አፈጻጸም ተመልክተዋል።   የታችኛው ርብ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የመጀመሪያ ዙር ግንባታው ሲጠናቀቅ […]

The post በአማራ ክልል የሚከናወኑ የልማት ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ የመፈጸም አቅም ማደግ እንዳለበት ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ አሳሰቡ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-18 07:09:16