Breaking News >> News >> FanaBC


የክልሉ ህዝቡ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች ከመመለስ አንፃር አመራሩ ሀላፊነቱን በአግባቡ መወጣት እንደሚገባው የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ ቤት ሀላፊ አቶ አብዱጀባር ተናገሩ


Link [2022-06-04 00:31:58]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት የህዝብን ጥያቄ ለመመለስ የተቋቋሙ የተለያዩ ግብረሃይሎች መካከል ክላስተር በ90 ቀናት የተከናወኑ ተግባራትን ገምግሟል፡፡ በዚህም የክልሉ ጠቅላይ አቃቢ ህግ ቢሮ ሃላፊ አቶ አዩብ አህመድ ፍትና ፀጥታን በተመለከተ ባቀረቡት ሪፖርት÷ ህዝቡ በትራንስፖርት ላይ የሚያነሳቸውን ጥያቄ ለመመለስ በተከናወነ ተግባር የትራፊክ ደንብ በተላለፉ 3 ሺህ 872 […]

The post የክልሉ ህዝቡ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች ከመመለስ አንፃር አመራሩ ሀላፊነቱን በአግባቡ መወጣት እንደሚገባው የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ ቤት ሀላፊ አቶ አብዱጀባር ተናገሩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-18 07:09:01