Breaking News >> News >> FanaBC


የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ በርካታ ተሽከርካሪዎች ወደ ትግራይ እየተጓጓዙ መሆኑን የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዳይሬክተር ገለፁ


Link [2022-06-04 00:31:58]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ በርካታ ተሽከርካሪዎች ወደ ትግራይ ክልል እየተጓጓዙ መሆኑን የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ፡፡ የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዳይሬክተር ዴቪድ ቤስሌይ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፥በትግራይ ክልል ችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች የሚደረገው የሰብዓዊ እርዳታ ተጠናክሮ መቀጠሉን ተናግረዋል፡፡ በዚህ መሰረትም አሁን ላይ ተጨማሪ የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ በርካታ ተሽከርካሪዎች ወደ መቀሌ […]

The post የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ በርካታ ተሽከርካሪዎች ወደ ትግራይ እየተጓጓዙ መሆኑን የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዳይሬክተር ገለፁ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-18 07:09:20