Breaking News >> News >> FanaBC


የፊታችን ዕሁድ በመስቀል አደባባይ ለሚካሄደው የፖሊስ አመራርና አባላት የምስጋናና የእውቅና አሰጣጥ መርሃ ግብር የሚዘጉ መንገዶች ይፋ ሆኑ


Link [2022-06-04 00:31:58]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህግ ማስከበር ፣ በህልውና እና በህብረ ብሄራዊ አንድነት ዘመቻዎች ወቅት ጀግንነት ለፈፀሙና የላቀ የስራ ውጤት ላስመዘገቡ የፖሊስ አመራርና አባላት የምስጋናና የእውቅና አሰጣጥ መርሃ ግብር የፊታችን እሁድ ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በመስቀል አደባባይ የሚካሄድ መሆኑን ተከትሎ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የከተማዋ ፖሊስ ይፋ አድርጓል፡፡ በመሆኑም ስነ-ሥርዓቱ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ […]

The post የፊታችን ዕሁድ በመስቀል አደባባይ ለሚካሄደው የፖሊስ አመራርና አባላት የምስጋናና የእውቅና አሰጣጥ መርሃ ግብር የሚዘጉ መንገዶች ይፋ ሆኑ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-18 07:09:28