Breaking News >> News >> FanaBC


ኢትዮጵያ ከአረብ አገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር የሁልጊዜ ፍላጎቷ ነው -ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ


Link [2022-06-04 00:31:58]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የአረብ ሀገራት አምባሳደሮች ምክር ቤት አባላትና የአረብ ሊግ አምባሳደር በጠየቁት መሠረት በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋቸዋል:: በውይይቱ የአምባሳደሮቹ ዲን፥ ቡድኑ በሚወክሏቸው አገሮችና በኢትዮጵያ መካከል በምክክርና በመግባባት ላይ የተመሰረተውን ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር እየሰሩ መሆኑን ገልጸዋል:: ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ፥ አረብ አገራት የኢትዮጵያ ጎረቤት በመሆናቸው ያላትን […]

The post ኢትዮጵያ ከአረብ አገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር የሁልጊዜ ፍላጎቷ ነው -ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 03:57:34