Breaking News >> News >> FanaBC


አሸባሪው ህወሓት ሀገር በማፍረስ ሴራው በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተከታታይ ሙከራ ሲያደርግ መቆየቱን የክልሉ መንግስት አስታወቀ


Link [2022-06-04 00:31:58]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን ሀገር የማፍረስ ህልሙን ለማሳካት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተከታታይ ሙከራ ሲያደርግ መቆየቱን የክልሉ መንግስት አስታወቀ፡፡ የክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት  እንደገለጹት፥ ሽብርተኛው የህወሓት ቡድን ታጣቂዎችን በማሰማራትና ከሱዳን በመነሳት የተለያዩ ጥቃቶችን ለመፈፀም ተደጋጋሚ ሙከራ አድርጓል፡፡ በዚህም የህወሓት ታጣቂ ቡድኖችን በመላክና በሱዳን የሚገኙ […]

The post አሸባሪው ህወሓት ሀገር በማፍረስ ሴራው በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተከታታይ ሙከራ ሲያደርግ መቆየቱን የክልሉ መንግስት አስታወቀ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-21 02:54:10