Breaking News >> News >> FanaBC


ፎርትስኪው ፊውቸር ኢንዱስትሪ የአረንጓዴ ሃይል አምራች ኩባንያ በኢትዮጵያ የአረንጓዴ ነዳጅና አሞኒያ ለማምረት ፍቃድ ተሰጠው


Link [2022-06-02 21:52:37]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፎርትስኪው ፊውቸር ኢንዱስትሪ የተሰኘው የአረንጓዴ ሀይል አምራች ኩባንያ በኢትዮጵያ የአረንጓዴ ነዳጅ (ግሪን ሃይድሮጂንና) አሞኒያ ለማምረት ፍቃድ ተሰጠው። ባለቤትነቱ የአውስትራሊያ የሆነው ይህ ኩባንያ በኢትዮጵያ በአረንጓዴ ሃይል 25 ጊጋ ዋት ሃይል ለማምረት አቅዷል። ዜሮ የካርበን ልቀት ያለው የሃይድሮጅን ሃይል ለማምረት ፍቃድ የወሰደው ኩባንያው በቀጣይ ፋብሪካ የመገንባት ስራ ያከናውናል ተብሏል። […]

The post ፎርትስኪው ፊውቸር ኢንዱስትሪ የአረንጓዴ ሃይል አምራች ኩባንያ በኢትዮጵያ የአረንጓዴ ነዳጅና አሞኒያ ለማምረት ፍቃድ ተሰጠው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-18 07:08:20