Breaking News >> News >> FanaBC


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሀገራት ኢትዮጵያ የጀመረችውን የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ጉዞ እንዲቀላቀሉ ጥሪ አቀረቡ


Link [2022-06-02 21:52:37]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሀገራት እና አጋር አካላት ኢትዮጵያ የጀመረችውን ለትውልድ የሚተላለፈውን አረንጓዴ አሻራ የማሳረፍ ጉዞ እንዲቀላቀሉ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ስዊድን እና ኬንያ በጋራ ስቶኮልም ፕላስ 50 የተሠኘውን ኮንፈረንስ በማዘጋጀታቸው አድናቆታቸውን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለኮንፍረንሱ በቪዲዮ ባስተላለፉት መልዕክት የስቶኮልም ኮንፈረንስ ልማትን ከአካባቢ ጥበቃ […]

The post ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሀገራት ኢትዮጵያ የጀመረችውን የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ጉዞ እንዲቀላቀሉ ጥሪ አቀረቡ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 04:26:20