Breaking News >> News >> FanaBC


የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ዘርፍን ለማነቃቃት አዳዲስ አማራጮችን ተግባራዊ ለማድረግ እየተሰራ ነው – የኢንቨስትመንት ኮሚሽን


Link [2022-06-01 21:11:46]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ዘርፍን ለማነቃቃት አዳዲስ አማራጮችን ተግባራዊ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት በኮሚሽኑ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን ዳይሬክተር አቶ አስቻለው ታደሰ እንዳሉት÷ በዘርፉ በኮሮና ቫይረስ ስርጭት እና በሰላምና መረጋጋት እጦት ምክንያት ችግሮች አጋጥመዋል፡፡ በዚህም በዘርፉ አዳዲስ ባለሃብቶችን በሚፈለገው ደረጃ […]

The post የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ዘርፍን ለማነቃቃት አዳዲስ አማራጮችን ተግባራዊ ለማድረግ እየተሰራ ነው – የኢንቨስትመንት ኮሚሽን appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-18 07:09:50