Breaking News >> News >> FanaBC


ኢትዮጵያና አሜሪካ በመረጃና ደኅንነት ዘርፍ ትብብራቸው እንዲጠናከር እሠራለሁ- የአሜሪካ ኮንግረስ አባል ትሬንት ኬሊ


Link [2022-06-01 21:11:46]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና አሜሪካ በመረጃና ደኅንነት ዘርፍ ትብብራቸው ተጠናክሮ እንዲቀጥል የበኩላቸውን ሚና እንደሚወጡ የአሜሪካ ኮንግረስ አባል ትሬንት ኬሊ ገለፁ፡፡ የኮንግረስ አባል ትሬንት ኬሊ እና የልዑካን ቡድናቸው እንዲሁም በኢትዮጵያ የአሜሪካ ጉዳይ ፈጻሚ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን የብሄራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎትን ዲጂታል ኤግዚቢሽን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸው ወቅት ኮንግረንስማን ትሬንት ኬሊ እንደገለጹት÷ ኢትዮጵያና […]

The post ኢትዮጵያና አሜሪካ በመረጃና ደኅንነት ዘርፍ ትብብራቸው እንዲጠናከር እሠራለሁ- የአሜሪካ ኮንግረስ አባል ትሬንት ኬሊ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-18 07:08:53