Breaking News >> News >> FanaBC


በአማራ ክልል የተከናወነው ሕግ የማስከበር ሥራ የጠላትን ቅስም የሰበረ ነው – የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን


Link [2022-06-01 12:42:09]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ላለፉት ሶስት ሳምንታት የተከናወነው ሕግ የማስከበር ሥራ የጠላትን ቅስም የሰበረ መሆኑን የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን አስታወቀ፡፡ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም÷ ሕገወጥነትና ስርዓት አልበኝነትን በማጀገን ክልሉን የትርምስ ማዕከል ለማድረግ  የተወጠነውን ሴራ ማክሸፍ የቻለ የሕግ […]

The post በአማራ ክልል የተከናወነው ሕግ የማስከበር ሥራ የጠላትን ቅስም የሰበረ ነው – የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-18 07:10:02