Breaking News >> News >> FanaBC


በሰሜኑ ክፍል ከተከሰተው ግጭት ጋር ተያይዞ እየተደረገ ያለውን ምርመራና ድጋፍ በተመለከተ ለዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ ማብራሪያ እየተሰጠ ነው


Link [2022-06-01 12:42:09]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ግብረ ኃይል ጽሕፈት ቤት በኢትዮጵያ የሰሜኑ ክፍል ከተከሰተው ግጭት ጋር ተያይዞ እየተደረገ ያለውን ምርመራ እና የድጋፍ ስራ አስመልክቶ ለዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት ማብራሪያ እየሰጠ ነው። የሚኒስትሮች ግብረ ኃይል ጽሕፈት ቤት ሰብሳቢ የፍትሕ ሚኒስትሩ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ በሰጡት ማብራሪያ፥ በሀገራችን የሰሜኑ ክፍል ከተከሰተው ግጭት ጋር ተያይዞ በአፋርና በአማራ […]

The post በሰሜኑ ክፍል ከተከሰተው ግጭት ጋር ተያይዞ እየተደረገ ያለውን ምርመራና ድጋፍ በተመለከተ ለዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ ማብራሪያ እየተሰጠ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 03:21:17