Breaking News >> News >> FanaBC


የተባባሩት ዓረብ ኤምሬቶች የንግድ ምክር ቤት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር ዝግጁ መሆኑን አረጋገጠ


Link [2022-05-31 19:32:11]



አዲስ አበባ፣ግንቦት 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የተባባሩት ዓረብ ኤምሬቶች ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነት ለማጠናከርና ወደተሻለ ደረጃ ለማድረስ እንደሚሰራ የአገሪቱ የንግድና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት ገልጿል፡፡ አምባሳደር አክሊሉ ከበደ በተባባሩት ዓረብ ኤምሬቶች የሻርጃ የንግድና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት ሊቀመንበር ከሆኑት አብደላ ሱልጣን አል ኡወይስ ጋር የንግድና ኢንቨስትመንት ግንኘነትን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱም የምክር ቤቱ ሊቀ መንበር […]

The post የተባባሩት ዓረብ ኤምሬቶች የንግድ ምክር ቤት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር ዝግጁ መሆኑን አረጋገጠ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-18 07:08:49