Breaking News >> News >> FanaBC


ከልማት አጋሮች የሚገኘውን ሀብት በግጭት የተጎዱ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም ለማዋል ግልጽ አሰራር እንደሚተገበር ተገለፀ


Link [2022-05-31 19:32:11]



አዲስ አበባ፣ግንቦት 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ከልማት አጋሮች የሚገኘውን የውጭ ሀብት በግጭት የተጎዱ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋምና ለሌሎች መሰረታዊ አገልግሎቶች ለማዋል አሳታፊ የሆነ አሰራር ተግባራዊ እንደሚደረግ የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በመሰረታዊ አገልግሎቶች አቅርቦቶች ላይ በየመንፈቅ ዓመት የሚደረገው የፌዴራል፣ የክልልና የከተማ አስተዳደሮች የጋራ የምክክር መድረክ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሰመሪታ ሰዋሰው÷ በመሰረታዊ አገልግሎቶች ተግባራዊ በተደረጉ ፕሮግራሞች አቅርቦትን […]

The post ከልማት አጋሮች የሚገኘውን ሀብት በግጭት የተጎዱ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም ለማዋል ግልጽ አሰራር እንደሚተገበር ተገለፀ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-18 12:26:47