Breaking News >> News >> FanaBC


በአሶሳ ከተማ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ አገልግሎት መሰረተ ልማት ለመዘርጋት የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ


Link [2022-05-31 19:32:11]



  አዲስ አበባ፣ ግንቦት23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሶሳ ከተማ በሁለት ዓመት የሚጠናቀቅ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ አገልግሎት መሰረተ ልማት መዘርጋት የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ መደረጉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በከተማዋ ያለውን የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት እጥረት እና የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር ለመፍታት የሚያስችለውን ፕሮጀክት ለማስጀመር የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ በአሶሳ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በኤሌክትሪክ አገልግሎት የዲስትሪቡዩሽን መልሶ ግንባታ ኃላፊ አቶ […]

The post በአሶሳ ከተማ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ አገልግሎት መሰረተ ልማት ለመዘርጋት የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-18 07:09:08