Breaking News >> News >> FanaBC


የሲዳማና የኦሮሞ ህዝብን ለማጋጨት መታገል ለድካም ይዳርግ እንደሆን እንጂ አይሳካም -አቶ አለማየሁ ጢሞቴዎስ 


Link [2022-05-31 13:42:17]



  አዲስ አበባ፣ግንቦት 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የሲዳማና የኦሮሞን ህዝብ ለማጋጨት መታገል ለድካም ይዳርግ እንደሆን እንጂ አይሳካም ሲሉ የሲዳማ ክልል ሰላምና ደህንነት ቢሮ ሃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቴዎስ ተናገሩ፡፡ የኦሮሞና የሲዳማ ህዝብ የሰላም ኮንፈረንስ በሃዋሳ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በኮንፈረንሱ ንግግር ያደረጉት የሲዳማ ክልል ሰላምና ደህንነት ቢሮ ሃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቴዎስ  የሲዳማና የኦሮሞ ህዝብ አንድነት አሁን የተጀመረ ሳይሆን በተፈጥሮ […]

The post የሲዳማና የኦሮሞ ህዝብን ለማጋጨት መታገል ለድካም ይዳርግ እንደሆን እንጂ አይሳካም -አቶ አለማየሁ ጢሞቴዎስ  appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-18 07:09:40