Breaking News >> News >> FanaBC


ቡናን በኮንቴይነር አሽጎ በመሸጥ የተገኘው ስኬት በቅባት እህሎችና ጥራጥሬ ምርቶች ላይ  ሊደገም ይገባል- ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ


Link [2022-05-31 13:42:17]



  አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቡናን በዲጂታል ሥርዓት ታግዞና በኮንቴይነር አሽጎ በመሸጥ (ኮንቴነራይዜሽን) የተገኘው ስኬት በቅባትና በጥራጥሬ ምርቶች ላይ ሊደገም እንደሚገባ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር እና የብሔራዊ ሎጂስቲክስ ምክር ቤት ሰብሳቢ ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ አሳሰቡ፡፡ 10ኛው የብሔራዊ ሎጂስቲክስ ምክር ቤት ጉባኤ የ2014 በጀት ዓመት የ9 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ገምግሟል፡፡ በግምገማው ላይም÷ […]

The post ቡናን በኮንቴይነር አሽጎ በመሸጥ የተገኘው ስኬት በቅባት እህሎችና ጥራጥሬ ምርቶች ላይ  ሊደገም ይገባል- ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 04:08:44