Breaking News >> News >> FanaBC


ፈረንሳይ ለኢትዮጵያ የምትሰጠውን ልማትና የሰብአዊ ድጋፍ አጠናክራ  ትቀጥላለች- የፈረንሳይ ልማት ኤጀንሲ የአፍሪካ ዳይሬክተር


Link [2022-05-30 21:01:57]



  አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  ፈረንሳይ ለኢትዮጵያ የምትሰጠውን ልማትና የሰብአዊ ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል የፈረንሳይ ልማት ኤጀንሲ የአፍሪካ ዳይሬክተር ክሪስቲያን ዮካ ተናገሩ፡፡ በገንዘብ ሚኒስቴር የኢኮኖሚ ትብብር ዘርፍ ሚኒስቴር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው ከፈረንሳይ ልማት ኤጀንሲ የልዑካን ቡድን ጋር በኢኮኖሚያዊ ትብብር ጉዳዮች ላይ ተወያተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ኢትዮጵያ በሀገር- በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ፣ የግሉን ዘርፍ በማጠናከር፣ የመንግስት […]

The post ፈረንሳይ ለኢትዮጵያ የምትሰጠውን ልማትና የሰብአዊ ድጋፍ አጠናክራ  ትቀጥላለች- የፈረንሳይ ልማት ኤጀንሲ የአፍሪካ ዳይሬክተር appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-18 07:08:15