Breaking News >> News >> FanaBC


የኢትዮጵያ መንግስት ለሰብዓዊ ድጋፍ ያሳየው ተነሳሽነት የሚበረታታ ነው – የተመድ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ


Link [2022-05-30 16:00:05]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለትግራይ ክልል ሕዝብ እየቀረበ ያለው ሰብዓዊ ድጋፍ መልካም የሚባል መሆኑን እና የኢትዮጵያ መንግስት ለሰብዓዊ ድጋፉ ያሳየው ተነሳሽነት የሚበረታታ መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሀና ቴቴክ ተናገሩ፡፡ የሰላም ሚኒስትሩ አቶ ብናልፍ አንዷለም ከተመድ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሀና ቴቴክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በወቅታዊ የአገራችን የዘላቂ […]

The post የኢትዮጵያ መንግስት ለሰብዓዊ ድጋፍ ያሳየው ተነሳሽነት የሚበረታታ ነው – የተመድ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-18 07:08:28