Breaking News >> News >> FanaBC


በመጪው ክረምት ከባድ ዝናብ ስለሚኖር ከወዲሁ ከጎርፍ አደጋ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል- የሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት


Link [2022-05-30 16:00:05]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው የክረምት ወቅት ጎርፍና መሰል አደጋዎች ሊያስከትል የሚችል ከባድ ዝናብ ስለሚኖር የጎርፍ ተጋላጭ አካባቢዎች ከወዲሁ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ። ሰሞኑን የታየው ከፍተኛ የሙቀት መጠን ከተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ ክስተቶች የመጣ መሆኑም ተጠቁሟል። የኢንስቲትዩቱ የአየር ሁኔታና የአየር ጠባይ ትንበያ ባለሙያ ታምሩ ከበደ ለኢዜአ እንደገለጹት፥ በቀጣዩ ክረምት ወቅት […]

The post በመጪው ክረምት ከባድ ዝናብ ስለሚኖር ከወዲሁ ከጎርፍ አደጋ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል- የሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 04:01:23