Breaking News >> News >> FanaBC


እያጋጠመ ያለውን የኃይል መቆራርጥ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ


Link [2022-05-30 16:00:05]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ የመጣውን የኃይል ፍላጎት ለማሟላት እና በዲስትሪቢዩሽን መስመሮች እርጅና ምክንያት የሚከሰተውን የኃይል መቆራረጥና መዋዥቅ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት የዲስትሪቢዩሽን መስመሮች ማሻሻያና ማስፋፊያ ሥራዎች እያከናወነ መሆኑን የኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የማሻሻያ ሥራው በሶስት ሎት ተከፍሎ በቻይና እና በህንድ ተቋራጮች አማካኝነት እየተከናወነ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በሎት 1 ወላይታ ሶዶና ሐረር […]

The post እያጋጠመ ያለውን የኃይል መቆራርጥ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 04:20:07