Breaking News >> News >> FanaBC


የጃፓን ኢምፓክ ኮርፖሬሽን ከኢትዮጵያ የሚያስገባውን የጽጌረዳ አበባ በአምስት እጥፍ ሊያሳድግ ነው


Link [2022-05-30 16:00:05]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን ኢምፓክ ኮርፖሬሽን ከኢትዮጵያ የሚያስገባውን የጽጌረዳ አበባ በአምስት እጥፍ ሊያሳድግ ነው፡፡ በጃፓን የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው፥ የኢምፓክ ኮርፖሬሽን ሊቀመንበር እና ፕሬዚዳንት ሄኪሮ ሞሪሽጌ በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው በሮዝ አበባ ንግድ ላይ መክረዋል። የኢምፓክ ኮርፖሬሽን ሊቀመንበር እና ፕሬዚዳንት ሄኪሮ ሞሪሽጌ ለአምባሳደር ተፈራ ገለጻ ሲያደርጉ እንዳነሱት ፥ ኢምፓክ ኮርፖሬሽን በአሁኑ […]

The post የጃፓን ኢምፓክ ኮርፖሬሽን ከኢትዮጵያ የሚያስገባውን የጽጌረዳ አበባ በአምስት እጥፍ ሊያሳድግ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-18 07:09:24