Breaking News >> News >> FanaBC


ጠ/ሚ ዐቢይ በኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ የምክትል መቶ አለቃነት ማዕረግ ላገኙ ምሩቃን የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ


Link [2022-05-29 19:50:23]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ የምክትል መቶ አለቃነት ማዕረግ ላገኙ ምሩቃን የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ÷በኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ ዛሬ የምክትል መቶ አለቃነት ማዕረግን ያገኛችሁ ምሩቃን እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል፡፡ በቀጣይ ጉዟችሁ፣ ከሀገር ፍቅር የመነጨ ዓላማ […]

The post ጠ/ሚ ዐቢይ በኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ የምክትል መቶ አለቃነት ማዕረግ ላገኙ ምሩቃን የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-18 07:08:57