Breaking News >> News >> FanaBC


የኢትዮ-ጂቡቲ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች በአፋር ክልል የሚገጥማቸውን ችግር ለመፍታት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ


Link [2022-05-29 16:48:22]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ጂቡቲ ከባድ መኪና አሽከርካሪዎች በአፋር ክልል የሚገጥማቸውን ችግር ለመፍታት ክልሉ ከፌዴራል መንግስት ጋር በመተባበር እየሠራ መሆኑን ገለጸ። የክልሉ የመንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ የኢትዮ-ጂቡቲ ከባድ መኪና አሽከርካሪዎች በክልሉ የጸጥታና የመልካም አስተዳደር ችግሮች እያጋጠሟቸው እንደሆነ ማረጋገጡን ገልጿል። ችግሩን ለመፍታት በየደረጃው ከሚመለከታቸው የክልልና የፌዴራል አካላት ጋር በትኩረት እየሠራ መሆኑንም ገልጿል። […]

The post የኢትዮ-ጂቡቲ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች በአፋር ክልል የሚገጥማቸውን ችግር ለመፍታት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 03:22:46