Breaking News >> News >> FanaBC


በመዲናዋ የደንብ ጥሰቶችን በተሻለ መልኩ ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል አዲስ ደንብ እየተዘጋጀ ነው


Link [2022-05-29 16:48:22]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የደንብ ጥሰቶችን በተሻለ መልኩ ለመከላከልና ለመቆጣጠር ያስችላል የተባለ አዲስ ደንብ እየተዘጋጀ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ደንብ ማስከበር ባለሥልጣን አስታወቀ። በከተማ አስተዳደሩ የደንብ መተላለፍ በዓይነትና በቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ አዲስ የቁጥጥር ስልት ተግባራዊ ማድረግ ማስፈለጉ ታውቋል። ለደንብ ማስከበር በችግርነት ከሚነሱት መካከል የህዝቡ ተሳትፎ ማነስ፣ የአንዳንድ ደንብ ተቆጣጣሪዎች የግንዛቤ […]

The post በመዲናዋ የደንብ ጥሰቶችን በተሻለ መልኩ ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል አዲስ ደንብ እየተዘጋጀ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 04:00:35