Breaking News >> News >> FanaBC


የሩሲያ ጦር በዩክሬን በሚያካሂደው ወታደራዊ ዘመቻ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ህጎችን በጥብቅ ያከብራል-ፕሬዚዳንት ፑቲን


Link [2022-05-29 16:48:22]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ወታደሮች በዩክሬን በሚያካሂዱት ወታደራዊ ዘመቻ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ህጎችን በጥብቅ እንደሚያከብሩፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ገለጹ፡፡   ፕሬዚዳንት ፑቲን ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን እና ከጀርመን መራሄ መንግስት ኦላፍ ሹልዝ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በስልክ ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም ሩሲያ በዩክሬን እያካሄደች ባለው ወታደራዊ ዘመቻ እና ጦርነቱን ተከትሎ በዓለም አቀፍ […]

The post የሩሲያ ጦር በዩክሬን በሚያካሂደው ወታደራዊ ዘመቻ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ህጎችን በጥብቅ ያከብራል-ፕሬዚዳንት ፑቲን appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-18 07:08:04