Breaking News >> News >> FanaBC


የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለአርሶ አደሮች የግብርና ሜካናይዜሽን መሳሪያዎችን አስረከበ


Link [2022-05-29 12:46:00]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በዛሬው ዕለት ለአርሶ አደሮች የግብርና ሜካናይዜሽን መሳሪያዎችን አስረክቧል፡፡ በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አዘጋጅነት “ከሞፈርና ቀንበር ወደ ትራክተር” በሚል መሪ ሃሳብ ለክልሉ አርሶ አደሮች የግብርና ሜካናይዜሽን መሳሪያዎች ርክክብ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ የግብርና ሜካናይዜሽን መሳሪያዎች በክልሉ የቴክኖሎጂ አቅርቦት ውስንነትን ለመቅረፍና የግብርና ሥራን በዘመናዊ መንገድ በመከወን […]

The post የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለአርሶ አደሮች የግብርና ሜካናይዜሽን መሳሪያዎችን አስረከበ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-18 07:08:36