Breaking News >> News >> FanaBC


የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በፖሊሳዊ ኢንተለጀንስ ሙያ ያሠለጠናቸውን የፖሊስ አመራሮችና አባላት አስመረቀ


Link [2022-05-27 20:53:56]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በፖሊሳዊ ኢንተለጀንስ ሙያ ያሠለጠናቸውን የፖሊስ አመራሮችና አባላት በዛሬው ዕለት አስመረቀ፡፡ ተቋሙ በብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ባለሙያዎች አማካኝነት ያሠለጠናቸው የፖሊስ አመራሮችና አባላት በወንጀል መከላከልና በምርመራ ሥራው ላይ መረጃ መር የሆነ ፖሊሳዊ ሥምሪት መሥጠት እንዲችሉ እንደሆነ ታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል መስፍን […]

The post የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በፖሊሳዊ ኢንተለጀንስ ሙያ ያሠለጠናቸውን የፖሊስ አመራሮችና አባላት አስመረቀ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 19:51:40