Breaking News >> News >> FanaBC


የእስራኤል ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይል ዘርፍ ለመሰማራት መዘጋጀታቸውን ገለጹ


Link [2022-05-27 20:53:56]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይል ዘርፍ ለመሰማራት ዝግጅት ማድረጋቸውን አስታወቁ፡፡   በእስራኤል የኢትዮጵያ አምባሳደር ረታ ዓለሙ÷በአገሪቱ ባለሃብቶች የተመሰረተውና በታዳሽ ኃይል ዘርፍ ከተሰማራው የ”10 ግሪን ጊጋዋት ለኢትዮጵያ” የተባለው ኩባንያ አመራር አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም ድርጅቱ በኢትዮጵያ በፀሐይ የኤሌክትሪክ ኃይል ለማመንጨት ያቀረበውን አዲስ የኢንቨስትመንት ሀሳብ በሚመለከት ምክክር አድርገዋል። […]

The post የእስራኤል ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይል ዘርፍ ለመሰማራት መዘጋጀታቸውን ገለጹ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 19:51:42