Breaking News >> News >> FanaBC


በስዊዘርላንድ በአማራና አፋር ክልሎች ጉዳት ለደረሰባቸው ተቋማት የሚሆን ሃብት የማሰባሰብ ዘመቻ ተጀመረ


Link [2022-05-27 20:53:56]



  አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በስዊዘርላንድ የሚገኙ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች በአማራና በአፋር ክልሎች ጉዳት የደረሰባቸውን የጤና ተቋማትና ትምህርት ቤቶች መልሶ ለመገንባት የሚያስችል የሃብት ማሰባሰብ ዘመቻ በይፋ ጀምረዋል:: በመርሃ ግብሩ የተሳተፉት በስዊዘርላንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዘነበ ከበደ÷ በአገሪቱ የሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት በአገራችን በጦርነቱ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች ለመርዳት እስከዛሬ እያደረጉት ላለው አጠቃላይ ድጋፍ ምስጋናቸውን […]

The post በስዊዘርላንድ በአማራና አፋር ክልሎች ጉዳት ለደረሰባቸው ተቋማት የሚሆን ሃብት የማሰባሰብ ዘመቻ ተጀመረ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 19:49:36