Breaking News >> News >> FanaBC


አገራዊ ምክክሩ በኢትዮጵያ የሚስተዋሉ ግጭቶችን በዘላቂነት ለመፍታት ጉልህ ሚና አለው – በኢትዮጵያ የዴንማርክ አምባሳደር


Link [2022-05-27 14:48:19]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚካሄደው አገራዊ ምክክር በአገሪቱ የሚስተዋሉ ግጭቶችን በዘላቂነት ለመፍታት ጉልህ ሚና እንዳለው በኢትዮጵያ የዴንማርክ አምባሳደር ኪራ ስሚዝ ሲንድብጀርግ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ኪራ ስሚዝ ሲንድብጀርግ÷ዴንማርክ በኢትዮጵያ የሚስተዋሉ ችግሮችን በውይይት ለመፍታት የአገራዊ የምክክር ኮሚሽን በመቋቋም የሰላም ሂደት መጀመሩን እንደምትደግፍ ተናግረዋል፡፡ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን አባላትን አግኝተው ውይይት ማድረጋቸውን የገለጹት አምባሳደሯ÷ በዚህም […]

The post አገራዊ ምክክሩ በኢትዮጵያ የሚስተዋሉ ግጭቶችን በዘላቂነት ለመፍታት ጉልህ ሚና አለው – በኢትዮጵያ የዴንማርክ አምባሳደር appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 00:43:37