Breaking News >> News >> FanaBC


በኔዘርላንድስ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት ተካሄደ


Link [2022-05-27 12:44:02]



አዲስ አበባ፣ግንቦት 19፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በኔዘርላንድስ ሔግ ከተማና በአካባቢው ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውን ጋር በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በውይይቱ ንግግር ያደረጉት አምባሳደር ሒሩት ዘመነ በዚሁ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ከተከሰተው ግጭት ጋር ተያይዞ በተደረጉ አገራዊ ጥሪዎች፣ የተፈናቀሉ ወገኖችን በመርዳት፣ ለታላቁ የኢትዮጵያ ጉዞ፣ ከኢድ እስከ ኢድ ፕሮግራሞች ዳያስፖራው የነቃ ተሳትፎ ማድረጉን ገልፀዋል፡፡ በተጨማሪም በኢትዮጵያ ያለው […]

The post በኔዘርላንድስ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት ተካሄደ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 00:17:12