Breaking News >> News >> FanaBC


የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር እና የዓለም ምግብ ፕሮግራም አጋርነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ


Link [2022-05-27 11:41:58]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ በቅርቡ ከተሾሙት የዓለም የምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ተጠሪ ዳይሬክተር ክላውድ ጂቢዳር እና የሥራ ባልደረቦቻቸው ጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይቱ የዓለም የምግብ ፕሮግራም እያደረገ የሚገኘው የሰብአዊ እርዳታ የሚመሰገን መሆኑን ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ አስታውቀዋል::   ምግብና የሰብዓዊ ቁሳቁስ ጭነው የሚጓጓዙ ተሽከርካሪዎችን በማሰማራት ሂደት ውስጥ ሚኒስቴር […]

The post የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር እና የዓለም ምግብ ፕሮግራም አጋርነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 19:21:08