Breaking News >> News >> FanaBC


የኢንቨስትመንት ባንኮችና ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የመዋዕለ ነዋዮች ሰነድ ገበያ ለመሳተፍ ፍላጎታቸውን እየገለጹ ነው -የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ


Link [2022-05-27 11:41:58]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ባንኮችና ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የመዋዕለ ነዋዮች ሰነድ ገበያ ለመሳተፍ ፍላጎታቸውን እየገለጹ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገለጸ።   የካፒታል ገበያን በኢትዮጵያ ለመጀመርና ገበያውን ለመምራት የጸደቀውን አዋጅ በማስመልከት ማብራሪያ የሰጡት በባንኩ ከፍተኛ የማክሮ ኢኮኖሚ አማካሪ መለሰ ምናለ÷ የአዋጁ መጽደቅ የገበያው ተዋንያን፣ የቁጥጥር ስርዓቱን፣ በገበያው ላይ ሊፈፀሙ የሚችሉ […]

The post የኢንቨስትመንት ባንኮችና ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የመዋዕለ ነዋዮች ሰነድ ገበያ ለመሳተፍ ፍላጎታቸውን እየገለጹ ነው -የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 00:45:49