Breaking News >> News >> FanaBC


የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ ዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ስኬት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ


Link [2022-05-27 09:40:40]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ስኬት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል። የአውሮፓ ህብረት ትብብር የኢትዮጵያ ኃላፊ ስቴፋን ሎክ ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያን የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ጉዞ እንዲሳካ ሲያደርግ የነበረውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ስቴፋን ሎክ አረጋግጠዋል። ዶክተር በለጠ ሞላ […]

The post የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ ዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ስኬት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 00:16:56