Breaking News >> News >> FanaBC


ኢትዮጵያና እና ኢኳቶሪያል ጊኒ በማዕድንና ኢንቨስትመንት ዘርፍ በጋራ ለመስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ


Link [2022-05-27 01:44:01]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና እና ኢኳቶሪያል ጊኒ በማዕድንና ኢንቨስትመንት ዘርፍ በጋራ ለመስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት መካሄዱን የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገለፁ ፡፡ የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ከኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ጋር በመሆን ከኢኳቶሪያል ጊኒ የማዕድንና ተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስትር ጋር በማዕድን ኢንቨስትመንትና ንግድ […]

The post ኢትዮጵያና እና ኢኳቶሪያል ጊኒ በማዕድንና ኢንቨስትመንት ዘርፍ በጋራ ለመስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 19:38:33