Breaking News >> News >> FanaBC


የኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ መሠረተ ልማቶችን ማዘመን በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ ውይይት ተካሄደ


Link [2022-05-27 01:44:01]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሐብታሙ ኢተፋ በኢትዮጵያ ከህዋዌ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጋር የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱን የኢንፎርሜሽን ኮምዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ መሠረተ ልማቶች ለማዘመን በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ጋር ተወያዩ፡፡ ሚኒስቴር መሥሪየ ቤቱ የኢንፎርሜሽን ኮምዩኒኬሽን መሠረተ ልማቱን ማዘመንና የውሃና ኢነርጂ ዘርፍ መረጃዎችን ለተጠቃሚዎች ለማቅረብና አሠራሩን ለማቀላጠፍ ፍላጎት እንዳለው ነው ሚኒስትሩ በውይይቱ […]

The post የኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ መሠረተ ልማቶችን ማዘመን በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ ውይይት ተካሄደ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 00:43:45