Breaking News >> News >> FanaBC


መንግሥት በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ እንዲፋጠን ያሳለፈው ግጭት የማቆም ውሳኔ የሰብዓዊ ድጋፉ እንዲሳለጥ አድርጓል – ተመድ


Link [2022-05-27 01:44:01]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል መንግሥት በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ እንዲፋጠን ያሳለፈው ግጭት የማቆም ውሳኔ በትግራይ ብቻ ሳይሆን ግጭት በተከሰተባቸው አካባቢዎች የሚደረገው ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲፋጠን አስችሏል ሲል የተባበሩት መንግሥታቱ ድርጅት (ተመድ) ገልጿል። በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ተጠሪና የሰብዓዊ ድጋፍ አስተባባሪ ዶክተር ካትሪን ሶዚ ለኢዜአ እንደተናገሩት÷ መንግሥት ለሰብዓዊነት ሲባል ግጭት ለማቆም […]

The post መንግሥት በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ እንዲፋጠን ያሳለፈው ግጭት የማቆም ውሳኔ የሰብዓዊ ድጋፉ እንዲሳለጥ አድርጓል – ተመድ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 19:33:37