Breaking News >> News >> FanaBC


የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ለተቋቋመለት አገራዊ አጀንዳ ተግባራዊነት ሁሉም የህብረተስብ ክፍሎች ቁርጠኛ ሆነው እንዲነሱ ጥሪ አቀረበ


Link [2022-05-27 01:44:01]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ለተቋቋመለት አገራዊ አጀንዳ ተግባራዊነትና ውጤታማነት ሕዝቡ፣ ሁሉም የህብረተስብ ክፍሎች፣ የፖለቲካ ፓርቲዎችና መንግሥት የበለጠ ቁርጠኛ ሆነው እንዲነሱ ጥሪ አቀረበ። የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ዛሬ ወቅታዊ መልዕክት አስተላልፏል። በሀገራችን ኢትዮጵያ በተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች የፖለቲካና የሀሳብ መሪዎች መካከል መሠረታዊ በሆኑ ሀገራዊ ጕዳች ላይ የሀሳብ ልዩነትና አለመግባባት […]

The post የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ለተቋቋመለት አገራዊ አጀንዳ ተግባራዊነት ሁሉም የህብረተስብ ክፍሎች ቁርጠኛ ሆነው እንዲነሱ ጥሪ አቀረበ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 19:47:19