Breaking News >> News >> FanaBC


መንግሥት ህግና ሥርዓትን የማስከበር ግዴታውን ለመወጣት ህግን አክብሮ የህግ የበላይነትን ለማንበር ይሠራል-የአማራ ክልል መንግስት


Link [2022-05-25 18:36:00]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ሕዝብ ሕግ እና የሕግ የበላይነትን ለማስከበር ለሚደረገው ጥረት ሙሉ ውግንናውን በመስጠት ውስጣዊ አንድነቱን አጠናክሮ እንዲያስቀጥል የክልሉ መንግስት ጥሪ አቀረበ። የአማራ ክልል መንግስት የህግ የበላይነትን ለማስከበር እየወሰደ ያለውን ርምጃ በተመለከተ የክልሉ መንግስት መግለጫ አውጥቷል። የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦ መንግሥት ህግና ሥርዓትን የማስከበር ግዴታውን ለመወጣት ህግን አክብሮ […]

The post መንግሥት ህግና ሥርዓትን የማስከበር ግዴታውን ለመወጣት ህግን አክብሮ የህግ የበላይነትን ለማንበር ይሠራል-የአማራ ክልል መንግስት appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 19:43:07