Breaking News >> News >> FanaBC


ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ለኤርትራ የነፃነት ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ


Link [2022-05-25 18:36:00]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የኤርትራ የነፃነት ቀንን አስመልክተው ለሀገሪቱ መንግስት እና ህዝብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ባስተላለፉት መልዕክት÷ የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል የኢትዮጵያ መንግስት ያለውን ቁርጠኝት አረጋግጠዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ በኢትዮጵያ ለኤርትራ ኤምባሲ በላኩት ደብዳቤ፥ ለኤርትራ መንግሥት እና ሕዝብ ሰላም እና ብልፅግና እንዲሆንላቸው […]

The post ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ለኤርትራ የነፃነት ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 19:24:39