Breaking News >> News >> FanaBC


የኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ ትብብር መጠናከር ለአህጉራዊ ትብብር ወሳኝ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ


Link [2022-05-25 18:36:00]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ ትብብር መጠናከር ለአህጉራዊ ትብብር ወሳኝ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ ናይጄሪያ መግባታቸው ይታወቃል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አሶ ሮክ በተሰኘው የፕሬዚዳንት ቤተ መንግሥት በፕሬዚዳንት ሞሐመዱ ቡሃሪ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። በመቀጠልም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመራው ልዑክ ከናይጄሪያ […]

The post የኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ ትብብር መጠናከር ለአህጉራዊ ትብብር ወሳኝ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 19:34:08