Breaking News >> News >> FanaBC


የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ምርቶችን በዱቤ መግዛት የሚያስችል አሠራር ለመዘርጋት ያለመ ውይይት ተካሄደ


Link [2022-05-25 17:34:05]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ተደራሽ ባልሆነባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ የህብረተሰብ ክፍሎች የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ምርቶችን በዱቤ በመግዛት መጠቀም የሚችሉበትን አሠራር ለማበጀት የሚያስችል ውይይት ተካሄደ፡፡ በውይይቱ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር፣ የዓለም ባንክ አማካሪዎች እና ባለድርሻ አካላት ተሳትፈዋል፡፡ በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የኢነርጂ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሱልጣን ወሊ የመድረኩ ዓላማ የፀሐይ ኃይል ማመንጫ […]

The post የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ምርቶችን በዱቤ መግዛት የሚያስችል አሠራር ለመዘርጋት ያለመ ውይይት ተካሄደ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 00:43:41