Breaking News >> News >> FanaBC


የአማራ ክልል በአሁኑ ወቅት በአንጻራዊ ሰላምና መደበኛ የልማት ሥራዎች መሥራት በሚችልበት ሁኔታ ላይ ነው – አቶ ግዛቸው ሙሉነህ


Link [2022-05-25 17:34:05]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል በአሁኑ ወቅት በአንጻራዊ ሰላም እና መደበኛ የልማት ሥራዎች መሥራት በሚችልበት ሁኔታ ላይ መሆኑን የክልሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ በክልሉ የተጀመረውን የሕግ ማስከበር እንቅስቃሴ በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ፥ አሁን ላይ ማህበረሰቡ የተሻለ እፎይታ ያገኘበትና ከጸጥታ ስጋት የወጣበት መሆኑን ገልጸው፥ የጸጥታ ኃይሉ […]

The post የአማራ ክልል በአሁኑ ወቅት በአንጻራዊ ሰላምና መደበኛ የልማት ሥራዎች መሥራት በሚችልበት ሁኔታ ላይ ነው – አቶ ግዛቸው ሙሉነህ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 19:43:41