Breaking News >> News >> FanaBC


የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለምርምርና ለቴክኖሎጂ ፈጠራ ስራ ትኩረት ሊሰጡ እንደሚገባ ተመላከተ


Link [2022-05-25 14:28:13]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ፖሊሲውን በማጠናከር ረገድ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በምርምርና በቴክኖሎጂ ፈጠራ እገዛ ሊያደርጉ እንደሚገባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ 30ኛው ሀገር አቀፍ የምርምር ጉባኤ ”ምርምር የማህበረሰብ አገልግሎትና የቴክኖሎጂ ፈጠራ ለመልሶ መቋቋምና ዕድገት’’ በሚል መሪ ቃል በጎንደር ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ዶክተር በለጠ ሞላ በጉባኤው መክፈቻ […]

The post የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለምርምርና ለቴክኖሎጂ ፈጠራ ስራ ትኩረት ሊሰጡ እንደሚገባ ተመላከተ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 00:17:40