Breaking News >> News >> FanaBC


በቀጣዩ ሳምንት በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ ይጠበቃል – የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት


Link [2022-05-25 14:28:13]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል በቀጣዩ አንድ ሳምንት ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚጠበቅ የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ ለኢዜአ በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው÷ በመጪው አንድ ሳምንት ከክረምት ወቅት መጀመር ጋር ተያይዞ በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍል ከቀላል እስከ መካከለኛ ዝናብ ይኖራቸዋል ብሏል። በተለይ በምዕራብና የደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ አካባቢዎች ከቀላል እስከ […]

The post በቀጣዩ ሳምንት በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ ይጠበቃል – የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 00:43:33